#WorldCup2026 የ 39ዓመቱ ሊዮኔል ሜሲ የአለም ዋንጫው ጉዞ ሲቀጥል ከጨዋታው መጠናቀቅ በኃላ ስሜታዊ ሆኖ በ እምባ ታይቷል። ሊዮኔል ሜሲ በአለም ዋንጫው ታሪክ ብዙ ጎል ያስቆጠረው እና ለግብ የሚሆኑ ኳሶችን አመቻችቶ ማቀበል የቻለ ተጫዋች ነው። አርጀንቲና በዘንድሮው የአለም ዋንጫ ሶስቱን የአፍሪካ ሀገራት ግብፅ ፣ ኬፕ ቨርዴ እና አልጄርያን ማሸነፍ ችላለች። አርጀንቲና በሩብ ፍፃሜው የኮሎምቢያ እና ስዊዘርላንድ አሸናፊ የምትገጥም ይሆናል። ዲያሌክቲክሰ ሚዲያ
1.
#WorldCup2026
የ 39ዓመቱ ሊዮኔል ሜሲ የአለም ዋንጫው ጉዞ ሲቀጥል ከጨዋታው መጠናቀቅ በኃላ ስሜታዊ ሆኖ በ እምባ ታይቷል።
ሊዮኔል ሜሲ በአለም ዋንጫው ታሪክ ብዙ ጎል ያስቆጠረው እና ለግብ የሚሆኑ ኳሶችን አመቻችቶ ማቀበል የቻለ ተጫዋች ነው።
አርጀንቲና በዘንድሮው የአለም ዋንጫ ሶስቱን የአፍሪካ ሀገራት ግብፅ ፣ ኬፕ ቨርዴ እና አልጄርያን ማሸነፍ ችላለች።
አርጀንቲና በሩብ ፍፃሜው የኮሎምቢያ እና ስዊዘርላንድ አሸናፊ የምትገጥም ይሆናል።
ዲያሌክቲክሰ ሚዲያ