የፕሬዝዳንት ኢሳይያስ አፈወርቅ እናት ወይዘሮ አዳነች በርሄ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳይያስ አፈወርቅ እናት የሆኑት ወይዘሮ አዳነች በርሄ በተወለዱ በ97 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን የሀገሪቱ ማስታወቂያ ሚኒስቴር ይፋ አድርጓል።

ለፕሬዝዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ፣ ለቤተሰቦቻቸው እና ለወዳጅ ዘመዶቻቸው በሙሉ መጽናናትን እንመኛለን።