በ'ፊንቴክ' ማጭበርበር የተጠረጠሩት አርቲስቶች በዋስትና የመከራከር መብታቸው ተከበረ

በ'ፊንቴክ' ማጭበርበር የተጠረጠሩት አርቲስቶች በዋስትና የመከራከር መብታቸው ተከበረ

Aug 07, 2026 - 16:42
Updated: 26 days ago
1 17
በ'ፊንቴክ' ማጭበርበር የተጠረጠሩት አርቲስቶች በዋስትና የመከራከር መብታቸው ተከበረ

በ'ፊንቴክ' ማጭበርበር የተጠረጠሩት አርቲስቶች በዋስትና የመከራከር መብታቸው ተከበረ
በ'ፊንቴክ ኢንቨስትመንት' ማጭበርበር ወንጀል የተጠረጠሩት አርቲስቶች እና ጠበቃቸው የፍርድ ቤት ሂደቱን በሚዲያ ላይ በመግለጽ "በፍትሕ ሂደቱ ላይ ተጽዕኖ ፈጥረዋል" በሚል አቃቢ ህግ የዋስትና መብታቸው ተነስቶ በእስር ላይ ሆነው እንዲከታተሉ ያቀረበውን አቤቱታ ፍርድ ቤቱ ውድቅ አደረገው።
ፍርድ ቤቱ በጥቃቅን ስህተቶች የዋስትና መብትን መከልከል አግባብ አለመሆኑን በመግለጽ ተከሳሾቹ በከባድ ማስጠንቀቂያ እንዲያልፉ ወስኗል።
የፍርድ ቤቱ ዋና ዋና ውሳኔዎች፡
የዋስትና ጥያቄው፡ አቃቢ ህግ የዋስትና መብታቸው እንዲነሳ ያቀረበው አቤቱታ ውድቅ ተደርጓል።
በሚዲያው ላይ የተሰጠ ትዕዛዝ፡ የተላለፈው ዘገባ ህጉን ያልተከተለ እና አሳሳች በመሆኑ ከሚዲያ ላይ እንዲወርድ እና ሚዲያው ይቅርታ እንዲጠይቅ ተዟል።
ተጨማሪ ምርመራን በተመለከተ፡ አቃቢ ህግ አዲስ ምርመራ መስረተ Bም የመከራከር መብታቸው ተከብሮ በመደበኛ ሂደት የሚታይ ይሆናል።
የመዝገቡ ቀጣይ ቀጠሮ ለጥቅምት 2 ቀን 2018 ዓ.ም ተይዟል።

What's Your Reaction?

Like Like 2
Dislike Dislike 0
Love Love 1
Funny Funny 0
Wow Wow 0
Sad Sad 0
Angry Angry 0

Comments (1)

User
Sherif Yusuf
Sherif Yusuf 27 days ago
090 493 2000